ካርድ ሙላልኝ የሚሉ ሰዎች ድንገት ፈጣሪ መኪና ቢሰጣቸው
"ካርድ ሙላልኝ" የሚሉ ሰዎች ድንገት ፈጣሪ መኪና ቢሰጣቸው "ነዳጅ ሙላልኝ" ማለታቸው አይቀርም😜🤣
እራስሽ ሀይ ብለሽ ሳላስብ ተዋውቀሽ አስቤ ስቀርብሽ ለምን
እራስሽ ሀይ ብለሽ
ሳላስብ ተዋውቀሽ
አስቤ ስቀርብሽ
ለምን ትሸሻለሽ

😕😕😕😕
#kal
መምጣትሽ ነው አሉኝ ወደኔ እንዳትመጪ እኔ ደባል አልወድ
"መምጣትሽ ነው አሉኝ ፣ ወደኔ እንዳትመጪ
እኔ ደባል አልወድ ፣ አንቺ ሰው አታጪ"

#kal
የህልሜ ደራሲ ስስምሽ ስላየሁ ትላንትና በልሜ ዛሬ ቶሎ
🌅የህልሜ ደራሲ🌄

ስስምሽ ስላየሁ ፡ ትላንትና በልሜ ፣
ዛሬ ቶሎ ተኛሁ፡ ልስምሽ ደግሜ ፣
የህልሜ ደራሲ ፡ አትታደል ቢለኝ ፣
ህልሜን ገለባብጦ ፣ ሲስሙሽ አሳየኝ።

😂
#kal
ፆም ከተፈታ በኋላ ኑሮዬ አልጋ ባልጋ እንዲሆንልኝ ነው
ፆም ከተፈታ በኋላ ኑሮዬ አልጋ ባልጋ እንዲሆንልኝ ነው የምፈልገው !
ነይ ወደኔ
Ney Wedene
Dibekulu
ነይ ወደኔ 🤌
ኢትዮጽያ ሀገሬ የጀግኖች እናት እስኪ ፈልጊልኝ የሚከራይ ቤት
° ° ° ° ኢትዮጽያ ሀገሬ የጀግኖች እናት ° ° °
° ° ° ° እስኪ ፈልጊልኝ የሚከራይ ቤት ° ° °

506637

Каналов

2365983

Сообщений