ትክክለኛውን መልስ ለመለሱ አባላት በዕጣ የምንሸልም ይሆናል ጥያቄ
ትክክለኛውን መልስ ለመለሱ አባላት በዕጣ የምንሸልም ይሆናል

#ጥያቄ 1, የቤተክርስቲያን ባህርያት ቢያንስ ሦስት ግለጹ?
#ጥያቄ 2, አምስቱ አኀት ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን የሚባሉት ማን ማን ናቸው?

መልሱን ከስማችሁ ጋር ላኩልን ሙሉ መረጃውን ከቻናሉ ታገኛላችሁ።


ቻናሉን ለመቀላቀል ሼር አድርጉ ለወዳጅ ዘመድዎ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/VzqXlYDjagdf7Yly
የቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ ህግና ስርዓቱን ጠብቀው የተዘጋጁ ህይወትን
Forwarded from Qualitymovbot
የቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ ህግና ስርዓቱን ጠብቀው የተዘጋጁ ህይወትን
Forwarded from Qualitymovbot
ታዳጊህ የእስራኤል ቅዱስ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል እኔ የሚረባህን
ታዳጊህ፥ የእስራኤል ቅዱስ፥ እግዚአብሔር
እንዲህ ይላል ። እኔ የሚረባህን ነገር የማስተምርህ
በምትሄድባትም መንገድ የምመራህ አምላክህ
እግዚአብሔር ነኝ። "
(ትንቢተኢሳይያስ 48:17)
ሰላም ውድ የዝማሬ ዳዊት ወማኅሌተ ያሬድ ቤተሰቦች እንደምን
ባለፈው ስህተትህ ንስሐ ግባበት እንጂ አትብሰልሰልበት የጴጥሮስን እንባ
ባለፈው ስህተትህ ንስሐ ግባበት እንጂ አትብሰልሰልበት። የጴጥሮስን እንባ ትተህ በማይጠቅመው በይሁዳ ጸጸት እየተብከነከንክ ራስህን አትጉዳ። "አንተነትህ" የሚያስፈልገው ላለፈው ትላንትናህ ሳይሆን ለሚመጣው ነገህ ነው።
ሰላም ውድ የዝማሬ ዳዊት ወማኅሌተ ያሬድ ቤተሰቦች እንደምን
ሴት በወር አበባዋ ጊዜ መጸለይ ትችላለች ግለ አውናን
@yaminadabseregela Телеграм
@yaminadabseregela Телеграм

3649838

Каналов

185360223

Сообщений