I had a blast giving an interview to
I had a blast giving an interview to the legendary newspaper #Thereporter 🗞

About: Music, faith, family & creativity…

Here is the link if you want to read it ☕️

https://www.thereporterethiopia.com/29538/

#dreamers #thedream #yamlumolla #ethiopianmusic #ethiopiques #music #faith #family #passion #creativity #interview #sewasewmultimedia #2ndalbum
ተለቀቀ ዲበኩሉ Dibekulu Tafesse ዩቱብ ላይ Link https
ተለቀቀ! ዲበኩሉ Dibekulu Tafesse ዩቱብ ላይ! ☕️
Link 👇🏾

https://youtube.com/@rocktheworldmusic

ከእንደዚህ አይነት አንበሣ ድምፃዊ ጋር መስራት ለኔ ትልቅ ስሜት አለው ምክንያቱም ተጨንቄ፣ ተጠብቤ እና አምጬ የፃፍኳቸውን ድርሰቶቼን ( ጥልቅ ስሜቶቼን ) በግሩም መንገድ የሚጫወታቸው ትጉና የምር talented ድምፃዊ ማግኘት ጥበብን ለሚወድና ለሚከውን ሠው የፀሎት መልስ ነው!

በአልበሙ ውስጥ ከግማሽ በላይ የእኔ ድርሰቶችና ሙዚቃዎች ቢኖሩም ሌሎች ምርጥ አንጋፋና አዳዲስ ጠቢባን ተሳትፈውበታልና ከልብ ጊዜ ሰጥታችሁ ካደመጣችሁት በእኔ ይሁንባችሁ አትቆጩም!

በይበልጥ Track #6 " አሙሽ " የሚለውን የኔ ዘፈን ብለው ይቀለኛል...አይደል ዲበ ?! 😂 እዛ ላይ ለማለት የፈለኩትን የዋናውን ሃሳብ ግልባጭ (እንደወረደ) እናት፣ እህት፣ሚስት ለሆኑት ውድ ሴቶቻችን ኹሉ ይድረስልኝ! 🙏🏾

( FYI: We treated/played Masinko as strings(cellos, violins..) on track 6 #Amush song… ያው my way, my style 🤷🏾‍♂️😎 HaddinQo 👏🏾)

ይመቻችሁ!

#Dibekulu #NewAlbum #outnow #Yamlumolla #ErmiasMolla #Dreamers #kineticdawn #ethiopianmusic #ethiopiques #merrychristmas

506637

Каналов

2365983

Сообщений