ሰላም ለሐገራችን ኢትዮጽያ ጥዋት ስትነሱ ስለቀናቹ ምንድነው ምታስቡት
ሰላም_ለሐገራችን_ኢትዮጽያ
🇪🇹
ጥዋት ስትነሱ ስለቀናቹ ምንድነው ምታስቡት?
የት ልዋል?
ከማን ጋር ልዋል?
ምን እየሰራው ልዋል?
ስለ ቡሀላችን ምን አስበናል? በአጋጣሚ ነው ምንመራው? ወይስ ለምናደርጋቸው ነገሮች ቅድሚያ እቅድ አለን?

መልሶቹን በግል እናስብበት፣ ራሳችንን ቆም ብለን እንመልከት!


🌷💞🌷💞🌷💞🌷💞🌷💞🌷💞
#መልካም_ቀን
ዋጋህን በሰው እይታ ውስጥ ሳይሆን በህሊናህ ውስጥ ፈልገው
ዋጋህን በሰው እይታ ውስጥ ሳይሆን በህሊናህ ውስጥ ፈልገው👍
@yedorya5keldoce48
@yedorya5keldoce48
በጣም ተናዶብህ እንደገና አላስችል ብሎት መልሶ የሚያናግርህ ሰው
በጣም ተናዶብህ እንደገና አላስችል ብሎት መልሶ የሚያናግርህ ሰው በንፁህ ልቡ በጣም ይወድሃልና አትጉዳው😊Efu😊
❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷
የፈለገ ያህል ብትሞክር ፍቅርን መደበቅ አትችልም አንዴ ቅናትህ
​​💞የፈለገ ያህል ብትሞክር
ፍቅርን መደበቅ አትችልም💕♥️

💞አንዴ ቅናትህ አንዴ ደግሞ
የምትሰጠው እንክብካቤህ ያጋልጥሃል💕
🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️
ቻይናዊውን ጀለስክን ቤት እሚላስ እሚቀመስ የለም ስትለው ቤት
#ቻይናዊውን ጀለስክን ቤት እሚላስ እሚቀመስ የለም ስትለው

ቤት ያሉት #አይጥ እና #በረሮች የእናንተ አይደሉም እንዴ

😆😂🤣
Share  & Invite ur Friends
በህይወትህ ትእግስተኛ መሆን ከቻልክ የምትፈልጋቸው ነገሮች በሙሉ ግዜያቸውን
"በህይወትህ ትእግስተኛ መሆን ከቻልክ የምትፈልጋቸው ነገሮች በሙሉ ግዜያቸውን እየጠበቁ ወዳንተ ይመጣሉ፡፡
በፍቅር አለም ውስጥም ትልቁን ዋጋ ሚያስከፍለው ትእግስት ነው፡፡ መታገስ ይከብዳል፡፡ ያ' ግዜ ሲያልፍ ግን ምንፈልገውን እናገኛለን፡፡መራራውን ግዜ አልፈህ ጣፋጩን ፍሬ ትበላ ዘንድ ታጋሽ ሁን፡፡ ትእግስተኞች ከ ጉልበተኞች ይበልጣሉ፡፡"

💞 #መልካም_ምሽት💞
🌷❤️🌷❤️🌷❤️🌷❤️
እኩዮቼ በኮንቴነር ዕቃ አስጭነው ጅቡቲ ደረሠ ዱከም ደረሠ
እኩዮቼ በኮንቴነር ዕቃ አስጭነው " ጅቡቲ ደረሠ ? ዱከም ደረሠ ? " ይላሉ እኔ እዚህ ቁጭ ብዬ " ላይኬ ስንት ደረሠ ? " እያልኩ ስቆጥር እውላለሁ😜🤣
ዛሬ አንዷ እንደተጠቀለለችው ስጦታ ራሱ አይጠቀለልም ምንታርግ ብርዱ
ዛሬ አንዷ እንደተጠቀለለችው ስጦታ ራሱ አይጠቀለልም ምንታርግ ብርዱ እኮ ነው🤔🤔
አዲስ ነጠላ ዜማ Jacky Gosee Biyya Kiyya ሙዚቃውን
Forwarded from Quality Buttons Bot
🔥አዲስ ነጠላ ዜማ 🔥

Jacky Gosee - Biyya Kiyya

ሙዚቃውን ለማዳመጥ PLAY ይበሉት 👇👇
ፍቅረኛሽን ምን ማለት ትፈልጊያለሽ ጣፋጭ የሆኑ የፍቅር መልዕክቶች
Forwarded from Now Button Bot
👱‍♀ፍቅረኛሽን ምን ማለት ትፈልጊያለሽ
ጣፋጭ የሆኑ የፍቅር መልዕክቶች እኛ
ጋር ይገኛሉ
👱‍♂ አንተሰ ፍቅረኛህን ምን ማለት
ትፈልጋለህ ወደኛ ቻነል ተቀላቀል
👇🏼👇🏼👇🏼❤️❤️❤️👇🏼👇🏼👇🏼

2819099

Каналов

109137067

Сообщений